ሐዋርያት ሥራ 24:22 NASV

22 ፊልክስ ግን የጌታን መንገድ በሚገባ ዐውቆ ስለ ነበር፣ “የጦር አዛዡ ሉስዮስ ሲመጣ ለጒዳያችሁ ውሳኔ እሰጣለሁ” ብሎ ነገሩን በቀጠሮ አሳደረው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 24:22