ሐዋርያት ሥራ 24:25 NASV

25 ጳውሎስ ስለ ጽድቅና ራስን ስለ መግዛት ስለሚመጣውም ፍርድ በሚናገርበት ጊዜ ግን ፊልክስ ፈርቶ፣ “ለጊዜው ይህ ይበቃል፤ ወደ ፊት ሲመቸኝ አስጠራሃለሁ፤ አሁን ልትሄድ ትችላለህ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 24:25