ሐዋርያት ሥራ 24:5 NASV

5 “ይህ ሰው፣ በዓለም ባሉት አይሁድ ሁሉ መካከል በሽታ ሆኖ ሁከት የሚያስነሣ፣ ደግሞም የናዝራውያን ወገን ቀንደኛ መሪ ሆኖ አግኝተነዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 24:5