18 አንተም ዐይናቸውን ትከፍታለህ፤ ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከሰይጣንም ሥልጣን ወደ እግዚአብሔር ትመልሳቸዋለህ፤ እነርሱም የኀጢአትን ይቅርታ ይቀበላሉ፤ በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስት ያገኛሉ።’
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 26:18