ሐዋርያት ሥራ 26:20 NASV

20 ነገር ግን በመጀመሪያ በደማስቆ ለሚኖሩ፣ ቀጥሎም በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ላሉት ሁሉ፣ ከዚያም ለአሕዛብ፣ ንስሓ እንዲገቡና ወደ እግዚአብሔር እንዲመለሱ፣ የንስሓም ፍሬ እንዲያሳዩ ገልጬ ተናገርሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 26:20