ሐዋርያት ሥራ 26:22 NASV

22 የእግዚአብሔር ርዳታ እስከ ዛሬ ስላልተለየኝ፣ እነሆ፤ እዚህ ቆሜ ለትንሹም ለትልቁም እመሰክራለሁ፤ ነቢያትና ሙሴ ይሆናል ይፈጸማል ካሉት በስተቀር አንዳች ነገር አልተናገርሁም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 26:22