5 ደግሞም ከብዙ ጊዜ ጀምሮ ስለሚያውቁኝ ከሃይማኖታችን እጅግ ጥብቅ በሆነው ወገን ውስጥ ሆኜ እንደ አንድ ፈሪሳዊ መኖሬን ሊመሰክሩ ፈቃደኞች ከሆኑ ቃላቸውን ሊሰጡ ይችላሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 26
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 26:5