1 ወደ ኢጣሊያ እንድንሄድ በተወሰነ ጊዜ፣ ጳውሎስንና ሌሎቹን እስረኞች የንጉሠ ነገሥቱ ክፍለ ጦር አባል ለሆነው፣ ዩልዮስ ለተባለ የመቶ አለቃ አስረከቧቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 27
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 27:1