ሐዋርያት ሥራ 27:7 NASV

7 ብዙ ቀን በዝግታ እየተጓዝን ቀኒዶስ አካባቢ በጭንቅ ደረስን፤ ነፋሱም ወደ ፊት እንዳንሄድ በከለከለን ጊዜ፣ በሰልሙና አጠገብ አድርገን በቀርጤስ ተተግነን ሄድን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 27:7