ሐዋርያት ሥራ 28:15 NASV

15 በዚያ የነበሩ ወንድሞችም መምጣታችንን ስለ ሰሙ፣ እስከ አፍዩስ ፋሩስ፣ እንዲሁም ‘ሦስት ማደሪያ’ እስከሚባለው ቦታ ድረስ ሊቀበሉን ወጡ፤ ጳውሎስም ባያቸው ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰገነ፤ ተጽናናም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 28:15