ሐዋርያት ሥራ 28:17 NASV

17 ከሦስት ቀንም በኋላ፣ ጳውሎስ የአይሁድን መሪዎች በአንድነት ጠራ፤ በተሰበሰቡም ጊዜ እንዲህ አላቸው፤ “ወንድሞች ሆይ፤ እኔ፣ ሕዝባችንን ወይም የአባቶቻችንን ሥርዐት የሚቃረን ምንም ሳላደርግ፣ በኢየሩሳሌም አስረው ለሮማውያን አሳልፈው ሰጥተውኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 28:17