ሐዋርያት ሥራ 28:25 NASV

25 እርስ በርሳቸውም አልተስማሙም፤ ጳውሎስም እንዲህ የሚል የመጨረሻ ቃል ከተናገራቸው በኋላ ሄዱ፤ “መንፈስ ቅዱስ በነቢዩ በኢሳይያስ አማካይነት ለአባቶቻችሁ በትክክል እንዲህ ብሎ ተናግሮአል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 28:25