ሐዋርያት ሥራ 3:13 NASV

13 የአባቶቻችን አምላክ፣ የአብርሃም፣ የይስሐቅና የያዕቆብ አምላክ ብላቴናውን ኢየሱስን አከበረው፤ እናንተ ግን እንዲሞት አሳልፋችሁ ሰጣችሁት፤ ጲላጦስ ሊፈታው ቢፈልግም እናንተ በእርሱ ፊት ካዳችሁት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 3:13