ሐዋርያት ሥራ 3:16 NASV

16 ይህ የምታዩትና የምታውቁት ሰው የበረታው በኢየሱስ ስም በማመን ነው፤ ሁላችሁም እንደምታዩት ፍጹም ፈውስ እንዲያገኝ ያደረገው የኢየሱስ ስምና በእርሱ አማካይነት የሚገኘው እምነት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 3:16