2 ወደ ቤተ መቅደስ ከሚገቡት ሰዎች ምጽዋት እንዲለምን፣ ሰዎች በየዕለቱ ተሸክመው ‘ውብ’ በተባለው የቤተ መቅደስ መግቢያ በር ላይ የሚያስቀምጡት አንድ ከተወለደ ጀምሮ ሽባ የሆነ ሰው ነበረ፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 3
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 3:2