1 ጴጥሮስና ዮሐንስ ለሕዝቡ እየተናገሩ ሳሉ፣ ካህናትና የቤተ መቅደሱ ጥበቃ ኀላፊ እንዲሁም ሰዱቃውያን ድንገት ወደ እነርሱ መጡ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 4:1