ሐዋርያት ሥራ 4:10 NASV

10 እናንተ በሰቀላችሁት፣ እግዚአብሔር ግን ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መዳኑንና ፊታችሁ መቆሙን እናንተም ሆናችሁ የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ይህን ይወቅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 4:10