ሐዋርያት ሥራ 4:13 NASV

13 ሰዎቹም፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ እንዲህ በድፍረት ሲናገሩ ባዩአቸው ጊዜ፣ ያልተማሩ ተራ ሰዎች መሆናቸውን ተረድተው ተደነቁ፤ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩም ተገነዘቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 4:13