ሐዋርያት ሥራ 4:16 NASV

16 እንዲህም ተባባሉ፤ “እንግዲህ እነዚህን ሰዎች ምን እናድርጋቸው? በኢየሩሳሌም የሚኖር ሁሉ በእነርሱ እጅ የተደረገውን ድንቅ ታምር ዐውቆአል፣ ስለዚህ ይህንን ማስተባበል አንችልም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 4:16