ሐዋርያት ሥራ 4:24 NASV

24 እነርሱም ይህን በሰሙ ጊዜ ድምፃቸውን በአንድነት ወደ እግዚአብሔር ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ፤ “ልዑል ጌታ ሆይ፤ አንተ ሰማይንና ምድርን፣ ባሕርንም፣ በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ፈጥረሃል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 4:24