ሐዋርያት ሥራ 4:31 NASV

31 ከጸለዩም በኋላ የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፤ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ የእግዚአብሔርንም ቃል በድፍረት ተናገሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 4:31