ሐዋርያት ሥራ 5:34 NASV

34 ነገር ግን በሕዝቡ ሁሉ ዘንድ የተከበረ አንድ የሕግ መምህር፣ እርሱም ገማልያል የሚሉት ፈሪሳዊ ተነሥቶ በሸንጎው መካከል ቆመና ሐዋርያትን ወደ ውጭ አውጥተው ለጥቂት ጊዜ እንዲያዩአቸው አዘዘ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 5:34