ሐዋርያት ሥራ 5:42 NASV

42 በየዕለቱም፣ በቤተ መቅደስም ሆነ በየቤቱ፣ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑን ከማስተማርና ከመስበክ ከቶ ወደ ኋላ አላሉም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 5:42