ሐዋርያት ሥራ 6:7 NASV

7 የእግዚአብሔርም ቃል እየሰፋ ሄደ፤ የደቀ መዛሙርቱም ቍጥር በኢየሩሳሌም እጅግ እየበዛ ሄደ፤ ከካህናትም ብዙዎቹ ለእምነት የታዘዙ ሆኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 6:7