ሐዋርያት ሥራ 6:9 NASV

9 “የነጻ ወጪዎች ምኵራብ” ተብሎ የሚጠራው ምኵራብ አባላት የሆኑ ከቀሬናና ከእስክንድርያ፣ እንዲሁም ከኪልቅያና ከእስያ አውራጃዎች የመጡ ሰዎችም ተቃውሞ አስነሥተው እስጢፋኖስን ይከራከሩት ጀመር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 6:9