26 በማግስቱም ደግሞ ሁለት እስራኤላውያን ሲጣሉ ደረሰ፤ ሊያስታርቃቸውም ፈልጎ፣ ‘ሰዎች፤ እናንተ እኮ ወንድማማቾች ናችሁ፤ እንዴት እርስ በርሳችሁ ትጐዳዳላችሁ?’ አላቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 7
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 7:26