ሐዋርያት ሥራ 7:52 NASV

52 ከነቢያት መካከል አባቶቻችሁ ያላሳደዱት ማን አለ? የጻድቁን መምጣት አስቀድመው የተናገሩትን እንኳ ገድለዋል፤ እናንተም አሁን አሳልፋችሁ ሰጣችሁት፤ ገደላችሁትም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 7:52