ሐዋርያት ሥራ 8:12 NASV

12 ነገር ግን ፊልጶስ ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሰበከላቸውን አምነው በመቀበላቸው ወንዶችም ሴቶችም ተጠመቁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 8:12