ሐዋርያት ሥራ 8:14 NASV

14 በኢየሩሳሌም የነበሩት ሐዋርያት የሰማርያ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል መቀበላቸውን በሰሙ ጊዜ፣ ጴጥሮስንና ዮሐንስን ወደ እነርሱ ላኳቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 8:14