ሐዋርያት ሥራ 8:39 NASV

39 ከውሃውም በወጡ ጊዜ፣ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ነጥቆ ወሰደው፤ ጃንደረባውም ከዚህ በኋላ አላየውም፤ ሆኖም ደስ እያለውም ጒዞውን ቀጠለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 8:39