ሐዋርያት ሥራ 8:9 NASV

9 ነገር ግን ከዚህ ቀደም ሲል በከተማዪቱ ውስጥ እየጠነቈለ የሰማርያን ሰዎች ሁሉ ያስገረመ፣ ሲሞን የሚሉት አንድ ሰው ነበር፤ እርሱም ራሱን እንደ ታላቅ ሰው ይቈጥር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 8:9