ሐዋርያት ሥራ 9:10 NASV

10 በደማስቆ ሐናንያ የሚባል አንድ ደቀ መዝሙር ነበር፤ ጌታም በራእይ፣ “ሐናንያ” ብሎ ጠራው።እርሱም፣ “ጌታ ሆይ፤ እነሆኝ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 9:10