ሐዋርያት ሥራ 9:27 NASV

27 ይሁን እንጂ ባርናባስ ወስዶ ወደ ሐዋርያት አመጣው፤ ሳውልም በጒዞው ላይ ሳለ ጌታን እንዴት እንዳየው፣ ጌታም እንዴት እንደ ተናገረው እንዲሁም በደማስቆ የጌታን ስም እንዴት በድፍረት እንደ ሰበከ ነገራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 9:27