ማርቆስ 1:27 NASV

27 ሕዝቡ በሙሉ በመገረም፣ “ይህ ነገር ምንድን ነው? ሥልጣን ያለው አዲስ ትምህርት መሆኑ ነው! ርኩሳን መናፍስትን እንኳ ያዛል፤ እነርሱም ይታዘዙለታል!” እያሉ እርስ በርስ ተጠያየቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 1:27