ማርቆስ 1:34 NASV

34 እርሱም በተለያየ በሽታ የታመሙትን ብዙዎችን ፈወሰ፤ ብዙ አጋንንትም አወጣ፤ ነገር ግን አጋንንቱ የኢየሱስን ማንነት ያውቁ ስለ ነበር እንዲናገሩ አልፈቀደላቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 1:34