ማርቆስ 10:1 NASV

1 ኢየሱስ ከዚያ ተነሥቶ ወደ ይሁዳ አገርና በዮርዳኖስ ማዶ ወዳለው አካባቢ ሄደ፤ ሕዝቡም እንደ ገና በዙሪያው ተሰበሰበ፤ ከዚህ ቀደም ያደርገው እንደ ነበረውም አስተማራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 10:1