ማርቆስ 10:17 NASV

17 ከዚያ ተነሥቶ መንገዱን ሲጀመር፣ አንድ ሰው ወደ እርሱ እየሮጠ መጣ፤ በፊቱም በጒልበቱ ተንበርክኮ፣ “ቸር መምህር ሆይ፤ የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይገባኛል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 10:17