38 ኢየሱስም፣ “የምትለምኑትን አታውቁም፤ እኔ የምጠጣውን ጽዋ ልትጠጡ፣ የምጠመቀውንስ ጥምቀት ልትጠመቁ ትችላላችሁን?” አላቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 10:38