ማርቆስ 11:13 NASV

13 እርሱም ቅጠል ያላት የበለስ ዛፍ ከሩቅ አየ፤ ምናልባት ፍሬ ይገኝባት እንደሆነ ብሎ ወደ እርሷ መጣ፤ ነገር ግን የበለስ ወራት አልነበረምና ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 11:13