ማርቆስ 12:14 NASV

14 እነርሱም መጥተው እንዲህ አሉት፤ “መምህር ሆይ፤ አንተ ትክክለኛ ሰው መሆንህን እናውቃለን፤ የሰዎች ማንነት ስለማይገድህም አታዳላም፤ የእግዚአብሔርን መንገድ ብቻ በእውነት ታስተምራለህ፤ ለመሆኑ ለቄሳር ግብር መክፈል ይገባል ወይስ አይገባም?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 12:14