ማርቆስ 12:19 NASV

19 “መምህር ሆይ፤ የአንድ ሰው ወንድም ሚስት አግብቶ ልጅ ሳይወልድ ቢሞት፣ ይህ ሰው ሴትየዋን አግብቶ ለወንድሙ ዘር እንዲተካ ሙሴ ጽፎልናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 12:19