ማርቆስ 12:28 NASV

28 ከጸሐፍትም አንዱ መጥቶ ሲከራከሩ ሰማቸው፤ ኢየሱስ ለቀረበለት ጥያቄ ተገቢውን መልስ መስጠቱን አስተውሎ፣ “ለመሆኑ ከትእዛዛት ሁሉ የሚበልጠው የትኛው ነው?” ሲል ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 12:28