ማርቆስ 12:33 NASV

33 እርሱን በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም አእምሮህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ኀይልህ መውደድ፣ እንዲሁም ባልንጀራህን እንደ ራስህ መውደድ ከሚቃጠል መሥዋዕት ሁሉና ከሌሎችም መሥዋዕቶች ይበልጣል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 12:33