36 ዳዊት በመንፈስ ቅዱስ ሲናገር፣ “ጌታ ጌታዬን፣ ‘ጠላቶችህን ከእግርህ በታች እስካደርጋቸው ድረስ በቀኜ ተቀመጥ’ አለው።” ይላል፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 12
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 12:36