ማርቆስ 12:5 NASV

5 አሁንም እንደ ገና ሌላ ላከ፤ ይህኛውንም ገደሉት፤ ከሌሎች ከብዙዎቹ መካከል አንዳንዶቹን ደበደቡ፤ አንዳንዶቹንም ገደሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 12:5