ማርቆስ 13:1 NASV

1 ከቤተ መቅደስ ሲወጣ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፣ “መምህር ሆይ፤ ድንጋዮቹ እንዴት እንደሆኑ፣ ሕንጻውም እንዴት ውብ እንደሆነ እይ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 13:1