ማርቆስ 13:19 NASV

19 በመጀመሪያ እግዚአብሔር ፍጥረትን ከፈጠረበት ጊዜ አንሥቶ እስከ አሁን ድረስ፣ እንዲሁ ደግሞም ወደ ፊት አቻ የሌለው ታላቅ መከራ ይሆናልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 13:19