ማርቆስ 14:14 NASV

14 ወደሚገባበት ቤትም ተከተሉት፤ የቤቱንም ጌታ፣ ‘መምህሩ፣ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር የፋሲካን ራት የምበላበት የእንግዳ ማረፊያ የትኛው ነው?’ ብሎአል በሉት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 14:14