ማርቆስ 14:31 NASV

31 ጴጥሮስም፣ “ከአንተ ጋር ብሞት እንኳ ከቶ አልክድህም” በማለት ይበልጥ አጽንቶ ተናገረ። ሁሉም ደግሞ እንደዚሁ አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 14:31