ማርቆስ 14:41 NASV

41 ሦስተኛ ጊዜም መጥቶ እንዲህ አላቸው፤ “አሁንም እንደ ተኛችሁና እንዳረፋችሁ ናችሁ? ይበቃል! ሰዓቲቱ ደርሳለች፤ እነሆ፤ የሰው ልጅ ለኀጢአተኞች እጅ አልፎ ይሰጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 14:41